am_tq/est/08/05.md

238 B

ሐማ ምን ዓይነት ደብዳቤዎች ጽፎ ነበር?

ሐማ የጻፋቸው ደብዳቤዎች በንጉሡ አውራጃዎች ሁሉ የሚገኙትን አይሁድ ማጥፋትን የሚመለከቱ ነበሩ። [8፡5-7]