በሐማ ንብረት ላይ እንዲሾም መርዶክዮስን የመረጠችው አስቴር ነች። [8፡2-3]
ንጉሡ የወርቅ ዘንጉን ለአስቴር ዘረጋላት፤ እርሷም ተነሥታ በፊቱ ቆመች። [8፡4]