am_tq/est/08/01.md

285 B

መርዶክዮስ ንጉሡን ማገልገል የጀመረው ለምንድን ነው?

መርዶክዮስ ንጉሡን ማገልገል የጀመረው አስቴር ንጉሡን መርዶክዮስ እንዴት እንደሚዛመዳት ነግራው ስለነበረ ነው። [8፡1]