am_tq/est/07/08.md

381 B

ንጉሡ ሐማ አስቴር ደገፍ ብላበት በነበረ ድንክ ዐልጋ ላይ ተደፍቶ ሲያይ ምን እያደረገ ነበር የመሰለው?

ንጉሡ ሐማ አስቴር ደገፍ ብላበት በነበረ ድንክ ዐልጋ ላይ ተደፍቶ ሲያይ በንጉሡ ፊት ሊደፍራት እየቃጣ የነበረ ነው የመሰለው። [7፡8]