am_tq/est/07/06.md

485 B

አስቴር “ባላጋራና ጠላት” የሆነው ማን እንደ ሆነ ነው የገለጸችው?

ይህ አስቴር ሐማን የገለጸችበት አባባል ነው። [7፡6]

ንጉሡ በቁጣ የወይን ጠጁን ትቶ ሲነሣ ሐማ ያደረገው ምን ነበር?

ንጉሡ በቁጣ የወይን ጠጁን ትቶ ሲነሣ ሐማ ንግሥት አስቴር ሕይወቱን እንድታተርፍለት ለመማጠን በዚያው ቀረ። [7፡17]