am_tq/est/04/15.md

255 B

አስቴር መርዶክዮስን ምን እንዲያደርግ ነው የነገረችው?

በሱሳ የነበሩትን አይሁድ ሁሉ በአንድነት ሰብስቦ ስለ እርሷ እንዲጾሙላት ነው የነገረችው። [4፡16-17]