am_tq/est/04/13.md

332 B

መርዶክዮስ አስቴር በዚያ ጊዜ ዝም ብትል ምን እንደሚደርስባት ነው የነገራት?

አስቴር በዚያ ጊዜ ዝም ብትል፣ ለአይሁድ ርዳታ ትድግና ከሌላ ስፍራ የሚመጣ፣ እርሷ እና የአባቷ ቤት ግን የሚጠፉ ነበሩ። [4፡14]