ወንድም ሆነ ሴት፣ ማንም ሰው ሳይጠራ ንጉሡ ወደሚገኝበት ወደ ውስጠኛው አደባባይ ለሚገባ ሰው የተደነገገው ሕግ አንድ ብቻ ነበር፦ መገደል፤ ይኸውም ከሞት ይተርፍ ዘንድ ንጉሡ የወርቅ ዘንጉን ካልዘረጋለት በቀር ነበር። [4፡11]