am_tq/est/02/08.md

252 B

ሄጌ ለአስቴር የሰጣት ምን ነበር?

ሄጌ ለአስቴር የሰጣት የውበት መንከባከቢያዋን፣ ምግቧን እና ከቤተ መንግሥቱ የተወሰዱ ሰባት ደንገጡሮችን ነበር። [2፡9]