am_tq/eph/05/22.md

393 B

ሚስቶች እንዴት አድርገው ለባሎቻቸው ታዛዥ ሊሆኑ የሚገባቸው?

ሚስቶች ለጌታ እንደሚገዙ ለባሎቻቸው ሊገዙ ይገባቸዋል። [5:22]

ባል የምን ራስ ነው? ክርስቶስ የምን ራስ ነው?

ባል የሚስት ራስ ነው ክርስቶስ ደግሞ የቤተክርስቲያን ራስ ነው። [5:23]