am_tq/eph/05/03.md

347 B

በአማኞች መካከል ፈጽሞ ሊሰማ የማይገባ ምንድን ነው?

ወሲባዊ እርኩስነት፣ እርኩሰት፣ እና ስስት [5:3]

ከዚያ ይልቅ በአማኞች ሊንጸባረቅ የሚገባው አመለካከት ምንድነው?

አማኞች አመስጋኞች ሊሆኑ ይገባቸዋል። [5:4]