am_tq/eph/05/01.md

409 B

አማኞች ማንን መምሰል አለባቸው?

እንደ ልጆቹ ሆነው አማኞች እግዚአብሔር አብን መምሰል አለባቸው። [5:1]

ክርስቶስ ለእግዚአብሔር ጣፋጭ መዓዛ የሆነ ሥራን ምን ሠራ?

ክርስቶስ ለአማኞች እራሱን ለእግዚአብሔር እንደ መባ እና መሥዋዕት አሳልፎ ሰጠ። [5:2]