am_tq/eph/04/31.md

260 B

አማኝ እግዚአብሔር በክርስቶስ ይቅር ስላለው ምን ሊያደርግ ይገባዋል?

እግዚአብሔር በክርስቶስ አማኝን ይቅር ስላለው እሱም ሌሎችን ይቅር ማለት አለበት። [4:32]