am_tq/eph/04/14.md

571 B

ጰውሎስ አማኞች እንደ ልጆች ሊሆኑ ይችላሉ የሚለው እንዴት ነው?

አማኞች በሰዎች ተንኮልና ስህተት ሽንገላ ወዲህ እና ወዲያ ሲወሰዱ እንደ ልጆች ይሆናሉ። [4:14]

ጰውሎስ የአማኞች አካል እንዴት ይገነባል ይላል?

የአማኞች አካል በእያንዳንዱ ጅማት እየተያየዘ፣ እያንዳንዱ ክፍል ለአካሉ ዕድገት እየሠራና እያንዳንዱን በፍቅር ለመገንባት ይገነባል። [4:16]