ክርስቶስ ለአካሉ ከሰጣቸው አምስት ስጦታዎች መካከል ጰውሎስ በስም የሚጠቅሳቸው የትኞቹን ናቸው?
ክርስቶስ ለአካሉ ሐዋሪየትን፣ ነቢየትን፣ ወንጌላዊያንን፣ መጋቢዎችን እና አስተማሪዎችን ስጦታ አድርጎ ሰጠ። [4:11]
እነዚህ ለአካሉ የተሰጡ አምስት ስጦታዎች ለምን ዓለማ እንዲውሉ ነው የታቀደው?
ለአካሉ የተሰጡ አምስቱም ስጦታዎች አማኞችን ለአገልግሎትና አካሉን ለመገንባት ታቅደው የተሰጡ ናቸው። [4:12]