በእግዚአብሔር ስም የተሰየመ እና የተፈጠረ ምንድን ነው?
በሰማይና በምድር ያሉ ቤተሰቦች በሙሉ በአብ ተሰይመዋል ተፈጥረዋልም። [3:14]
በእግዚአብሔር ስም የተሰየመ እና የተፈጠረ ምንድን ነው?
በሰማይና በምድር ያሉ ቤተሰቦች በሙሉ በአብ ተሰይመዋል ተፈጥረዋልም። [3:15]
ጰውሎስ አማኞች በምን እንዲበረቱ ይጸልያል?
ጳውሎስ አማኞች በእግዚአብሔር መንፈስ አማካይነት ባለው ኃይል እንዲበረቱ ይጸልያል። [3:16]