am_tq/eph/03/03.md

987 B

ባለፉት ትውልዶች ለሰው ዘር ግልጽ ያልተደረገው ምንድን ነበር?

ስለክርስቶስ የተሰወረው እውነት በሌሎች ትውልዶች እንዲታወቅ አልተደረገም። [3:3]

ባለፉት ትውልዶች ለሰው ዘር ግልጽ ያልተደረገው ምንድን ነው?

ስለክርስቶስ የተሰወረው እውነት በሌሎች ትውልዶች እንዲታወቅ አልተደረገም። [3:4]

ባለፉት ትውልዶች ለሰው ዘር ግልጽ ያልተደረገው ምንድን ነው?

ስለክርስቶስ የተሰወረው እውነት በሌሎች ትውልዶች እንዲታወቅ አልተደረገም። [3:5]

ባለፉት ትውልዶች ለሰው ዘር ግልጽ ያልነበረውን እግዚአብሔር ለማን ተገለጠ?

እግዚአብሔር ስለክርስቶስ የተሰውረውን እውነት ለሐዋሪየቱ እና ለነቢየቱ ገለጸላቸው። [3:5]