1.2 KiB
1.2 KiB
አንዳንድ የማያምኑ አህዛብ ወደ እግዚአብሔር ምን አቀረባቸው?
አንዳንድ የማየምኑ አህዛብ ወደ እግዚአብሔር የቀረባቸው የክርሰቶስ ደም ነው። [2:13]
ክርስቶስ በአህዛብ እና በአይሁድ መካከል የነበረውን ግንኙነት እንዴት ቀየረው?
ክርስቶስ በሰውነቱ በመካከላቸው ያለው የጥል ግድግዳ በማፍረስ አህዛብን እና አይሁድን አንድ ሰው አደረጋቸው። [2:14]
በአይሁድ እና በአህዛብ መካከል ሰላምን ለማድረግ ክርስቶስ ምንን አስወገደ?
ክርስቶስ በአይሁድ እና በአህዛብ መካከል ሰላምን ለማድረግ የህግጋትና የደንቦችን ትዕዛዛትን አስወገደ። [2:15]
በአይሁድ እና በአህዛብ መካከል ሰላምን ለማድረግ ክርስቶስ ምንን አስወገደ?
ክርስቶስ በአይሁድ እና በአህዛብ መካከል ሰላምን ለማድረግ የህግጋትና የደንቦችን ትዕዛዛትን አስወገደ። [2:16]