am_tq/eph/02/01.md

588 B

የማያምኑት መንፈሳዊ ሐይወታቸው በምን ሁኔታ ውስጥ ነው ያለው?

የማያምኑት ሁሉም በመተላለፋቸው እና በኃጢያታቸውውስጥ ሙታን ናቸው [2:1]

በማይታዘዙ ልጆች ውስጥ ማን እየሠራ ነው?

በማይታዘዙት ልጆች ውስጥ በአየር ላይ ላሉት አለቆች ገዢ የሆነው መንፈስ ይሠራል። [2:2]

በፍጠረታቸው የማያመኑ ሁሉ ምንድናቸው?

ሁሉም አማኞች በፍጥረታቸው የቁጣ ልጆች ናቸው። [2:3]