am_tq/ecc/09/09.md

219 B

ሰዎች እጃቸው የሚያገኘውን ሥራ ሁሉ ምን ማድረግ አለባቸው?

ሰዎች እጃቸው የሚያገኘውን ሥራ ሁሉ በሙሉ ኃይላቸው መሥራት አለባቸው፡፡