am_tq/ecc/07/27.md

286 B

ሰባኪው ከሺሆች መካከል አንድ ቅን ወንድ ያገኘ ቢሆንም፣ ያጣው ምን ነበር?

ሰባኪው ከሺሆች መካከል አንድ ቅን ወንድ ያገኘ ቢሆንም፣ ከመካከላቸው እንዲህ ያለች ሴት አላገኘም።