am_tq/ecc/07/21.md

266 B

ሰዎች የሚነገረውን ቃል ሁሉ ማዳመጥ የማይገባቸው ለምንድን ነው?

ሰዎች የሚነገረውን ቃል ሁሉ ማዳመጥ የማይገባቸው አገልጋያቸው ሲረግማቸው ሊሰሙ ስለሚችሉ ነው።