am_tq/ecc/07/15.md

215 B

ሰባኪው የተመለከተው ምን የሆኑ ክፉ ሰዎችን ነው?

ሰባኪው የተመለከተው ከክፋታቸው በተቃራኒ ዕድሜአቸው የረዘመ ክፉ ሰዎችን ነው።