am_tq/ecc/07/08.md

248 B

ሰዎች በመንፈሳቸው ለቁጣ መቸኮል የሌለባቸው ለምንድን ነው?

ሰዎች በመንፈሳቸው ለቁጣ መቸኮል የሌለባቸው የሞኞች ቁጣ በእቅፋቸው ውስጥ ስለ ሆነ ነው።