am_tq/ecc/07/01.md

278 B

ወደ ግብዣ ቤት ከመሄድ ይልቅ ወደ ሐዘን ቤት መሄድ የሚሻለው ለምንድን ነው?

ወደ ግብዣ ቤት ከመሄድ ይልቅ ወደ ሐዘን ቤት መሄድ የሚሻለው ሞት የሰው ሁሉ ፍጻሜ በመሆኑ ነው።