am_tq/ecc/05/13.md

250 B

ሀብታም ሰው በአንድ መጥፎ አጋጣሚ ሀብቱን ሲያጣ ምን ይሆናል?

ሀብታም ሰው በአንድ መጥፎ አጋጣሚ ሀብቱን ሲያጣ ያሳደገው ልጁ በእጁ ምንም አይቀርለትም።