ድኻ ተጨቁኖ፣ ፍትሕ ተጓድሎበት፣ መብቱም ተረግጦበት የሚያይ ማንም ሰው ጉዳዩ በማንም ዘንድ ያልታወቀ መስሎት መደነቅ የሌለበት አንዱን አለቃ የበላዩ ስለሚመለከተው፣ በሁለቱም ላይ ደግሞ ሌሎች ከፍ ያሉ ስላሉ ነው።