am_tq/ecc/05/02.md

233 B

ሰዎች ቃላቸውን መቆጠብ ያለባቸው ለምንድን ነው?

ሰዎች ቃላቸውን መቆጠብ ያለባቸው እግዚአብሔር በሰማይ፣ እነርሱም በምድር በመሆናቸው ነው።