am_tq/ecc/02/24.md

242 B

ለማንም ሰው ቢሆን ከዚህ የሚሻለው ነገር የለም የተባለው ምንድን ነው?

ለሰው ከመብላትና ከመጠጣት በሥራውም ከመርካት ሌላ የሚሻለው ነገር የለውም።