በሰሜኑ ንጉስ ቦታ የሚነሳውን ምን ያደርገዋል?
ይህ ንጉሥ የመንግሥቱን ክብር ለመጠበቅ አንድ ግብር አስገባሪ ይሾማል። [ 11:14]
ግብር አስገበሪው ላይ ምን ይደርሳል?
ይሁን እንጂ ከጥቂት ጊዜ በኋላ ያ ንጉሥ ይገደላል፤ ቢሆንም የሚገደለው በሕዝብ ዐመፅ ወይም በጦርነት አይደለም።[ 11:14]
የንጉስነት ክብር ያልተሰጠው የተናቀው ሰው እንዴት ስልጣን ያዘ?
ነገር ግን በድንገት መጥቶ በተንኰል የመንግሥቱን ሥልጣን ይይዛል። [ 11:21-22]