am_tq/dan/11/14.md

283 B

በዚህን ጊዜ የሰሜን ንጉስ የደቡቡን ንጉስ ቢያጠቃ ምን ይሆናል?

የደቡቡ ንጉስ ሊቓቓመው አይችልም። የሰሜኑ ንጉስ በደቡቡ ንጉስ ላይ የፈለገውን ምድርግ ይችል ነበር። [ 11:14]