ከጥቂት ዓመቶችም በኋላ ሠራዊቱን ከተሟላ ትጥቅ ጋር አሰልፎ ይመጣል። [ 11:13]
ከዚያ በኋላ ብዙ ሰዎች የዳንኤልን ወገኖች ጨምሮ በደቡብ ንጉሥ ላይ ያምፃሉ።[ 11:14]