am_tq/dan/11/07.md

273 B

የደቡብ ንጉሥ ሴት ልጅ ዘመድ የሆነ የሰሜኑን ንጉስ ምን ያደርጋል?

ከሶርያ ንጉሥ ሠራዊት ጋር ጦርነት ይገጥማል፤ ምሽጋቸውንም ሰብሮ በመግባት ድል ይነሣቸዋል።[ 11:7-9]