ወዳጅነት የሚመሰርተው ማን ነው?
የደቡብ ንጉሥና ከጦር አዛዦቹ አንዱ ከእርሱ ይልቅ የበረታ ሆኖ እጅግ ታላቅ ለሆነ መንግሥት መሪ ይሆናል። [ 11:5]
ወዳጅነት የሚመሰርተው ማን ነው?
የደቡብ ንጉሥና ከጦር አዛዦቹ አንዱ ከእርሱ ይልቅ የበረታ ሆኖ እጅግ ታላቅ ለሆነ መንግሥት መሪ ይሆናል። [ 11:6]
በደቡብና በሰሜን መካከል ቃልኪዳን ለመመስረት የሚመጣው ማን ነው?
የደቡብ ንጉሥ ሴት ልጅ ከሰሜኑ ጋር የወዳጅነት ቃል ኪዳን ይመሠርታሉ። [ 11:6]