am_tq/dan/09/24.md

876 B

የሰባ ጊዜ ሰባ ዐመታት ትእዛዝ ለዳንኤል ሕዝብና ለቅድስቲቱ ከተማ ለምን ነበር?

ሰባት ጊዜ ሰባ ሳምንት የተባለው እግዚአብሔር ሕዝብህንና የተቀደሰ ከተማህን ከኃጢአትና ከክፋት ነጻ ለማውጣት ውሳኔ ያደረገበት ጊዜ ነው፤ በዚያን ጊዜ በደል ይሰረያል፤ ዘለዓለማዊ ፍትሕ ይሰፍናል፤ ራእይና ትንቢት ይፈጸማል፤ ቤተ መቅደሱም ይታደሳል። [ 9:24]

ኢየሩሳሌም እንድትታደስ ትእዛዝ ከወጣበት ጊዜ አንሥቶ መሲሕ እስከሚመጣበት ጊዜ ድረስ ያለው ጊዜ ምን ያህል ይሆናል?

ሰባት ሳምንቶችና ሥልሳ ሁለት ሳምንት በሁለቱ ክስተቶች መካከል ያልፋሉ፤ [ 9:25]