በእግዚአብሔር አገልጋይ በሙሴ በኩል የተሰጠውን ሕግ በመሐላ የተገለጠውን ርግማን ሁሉ በእነሱ ላይ መጣባቸው። [ 9:8-11]
እግዚአብሕር የተናገረውን ቃሉን ለማጽናት በእስራኤልና በገዥዎችዋ ላይ ታላቅ መከራ በማምጣት ነው።[ 9:12]