am_tq/dan/06/24.md

418 B

ዳንኤል በአንበሶቹ ጉድጉዋድ ውስጥ በህይወት መኖሩን ካረጋገጠ በሁዋላ የሰጠው ሁለተኛ ትእዛዝ ምን ነበር?

ንጉሱ የሰጠው ሁለተኛ ትእዛዝ ዳንኤልን የከሰሱት ሰዎች ከሚስቶቻቸውና ከልጆቻቸው ጋር ተይዘው በአንበሶቹ ጒድጓድ ውስጥ እንዲጣሉ አደረገ። [ 6:24-25]