am_tq/dan/06/23.md

846 B

ዳንኤል ምን ብሎ ለንጉሱ መለስለት መለሰለት?

ዳንኤልም ለንጉሱ “ንጉሥ ሆይ! ለዘለዓለም ኑር! አንበሶቹ እንዳይጐዱኝ እግዚአብሔር መልአኩን ልኮ አፋቸውን ዘጋ፤ ይህንንም ያደረገው እኔ በእርሱ ዘንድ ንጹሕ መሆኔንና አንተንም አለመበደሌን ስላወቀ ነው።” ብሎ መልለለት።[ 6:22]

ዳንኤል በአንበሶቹ ጉድጉዋድ ውስጥ በህይወት መኖሩን ካረጋገጠ በሁዋላ በመጀመሪያ የሰጠው ትእዛዝ ምን ነበር?

ንጉሱ ዳንኤል በህይወት መኖሩን ካረጋገጠ በሁዋላ በመጀመሪያ የሰጠው ትእዛዝ ዳንኤልን ከጒድጓዱ ውስጥ እንዲያወጡት ነበር። [ 6:23]