am_tq/dan/06/21.md

794 B

ዳንኤል ወደ አንበሶቹ ጒድጓድ በተጣለ ማግስት ንጉሱ ወደ አንበሶቹ ጉድጉዋድ ሄዶ ዳንኤልን ምን ጠየቀው?

ዳንኤል ወደ አንበሶቹ ጒድጓድ በተጣለ ማግስት ንጉሱ ወደ አንበሶቹ ጉድጉዋድ ሄዶ ዳንኤልን ምን ጠየቀው?

ዳንኤል ምን ብሎ ለንጉሱ መለስለት መለሰለት?

ዳንኤልም ለንጉሱ “ንጉሥ ሆይ! ለዘለዓለም ኑር! አንበሶቹ እንዳይጐዱኝ እግዚአብሔር መልአኩን ልኮ አፋቸውን ዘጋ፤ ይህንንም ያደረገው እኔ በእርሱ ዘንድ ንጹሕ መሆኔንና አንተንም አለመበደሌን ስላወቀ ነው።” ብሎ መልለለት። [ 6:21]