በጒድጓዱም አፍ ላይ ድንጋይ ተገጠመበት፤ ንጉሡ የራሱን መንግሥታዊ ማኅተምና የባለሟሎቹን ማኅተም አተመበት። ወደቤተ መንግስቱም ተመልሶ ሲጾም አደረ፤ ሌሊቱንም ሳይተኛ አደረ።[ 6:18-19]