am_tq/dan/06/13.md

313 B

ንጉሱ ዳንኤል የንጉሱን አዋጅ እንደ ጣሰ በሰማ ጊዜ ምን አደረገ?

ንጉሡም ይህን በሰማ ጊዜ እጅግ አዘነ፤ ዳንኤልንም ለማዳን ወሰነ፤ እሱን ለማዳን የሚችልበትን ዘዴ ሁሉ ለማግኘት ሞከረ።[6:14-16]