am_tq/dan/06/06.md

394 B

ዋና አስተዳዳሪዎቹና የክፍለ ሀገር ገዥዎች በዳንኤል ህይወት ዙርያ የሚከሱበት ነገር ምንም አላገኙበትም ፤ ነርግን አንድ ብቻ ያገኙት ምን ነበር?

ከአምላኩ ሕግ በቀር ዳንኤልን የምንከስበት ምንም ዐይነት በደል ማግኘት አልቻልንም አሉ።[ 6:5-6]