am_tq/dan/06/01.md

1.2 KiB

ዳርዮስ በመንግስቱ ግዛት ላይ ማንን ሾመ?

ዳርዮስ በመንግሥቱ ግዛት ሁሉ ላይ እንዲያስተዳድሩ መቶ ኻያ አገረ ገዢዎች ለመሾም ፈለገ።[ 6:1]

ዳርዮስ በመንግስቱ ግዛት ላይ ማንን ሾመ?

ዳርዮስ በመንግሥቱ ግዛት ሁሉ ላይ እንዲያስተዳድሩ መቶ ኻያ አገረ ገዢዎችንና በእነሱ ላይ ሶስት ዋና አስተዳዳሪዎችን መረጠ።[ 6:2]

ከሶስቱ ዋና አስተዳዳሪዎች አንዱ ማን ነበር?

ዳንኤል ከሶስቱ ዋና አስተዳዳሪዎች አንዱ ነበር።[ 6:2]

ሶስቱ ዋና አስተዳዳሪዎች የተመረጡት ለምን ነበር?

እነሱም የተመረጡት ንጉሱ እንዳይጎዳ ሂሳቡን በትክክል እንዲያመጡለት አገረ ገዢዎቹን እንዲቈጣጠሩለት ሾማቸው።

ንጉሡ በመንግሥቱ ሁሉ ላይ ኀላፊ አድርጎ ለመሾም ያሰበው ማንን ነበር?

ንጉሡ በመንግሥቱ ሁሉ ላይ ኀላፊ አድርጎ ለመሾም ያሰበው ዳንኤልን ነበር።[ 6:3]