ንጉሱም ያየው ድንጋይ ተፈነቀለ ነገር ግን የሰው እጅ አልነካውም። ድንጋዩም የምስሉን እግር ሲመታ ምስሉ ተሰባበረ ነፋስም ወሰደው። [ 2:35-37]
በምስሉ ላይ የወደቀው ድንጋይ ግን ምድርን ሁሉ እስኪሞላ ድረስ ከፍ ከፍ ብሎ ታላቅ ተራራ ሆነ። [ 2:35-37]