733 B
733 B
አርዮክ ማን ነበር?
አርዮክ የተባለው የንጉሡ የክብር ዘብ አዛዥ የነበረ፤ ጠቢባን የተባሉ ሰዎችን በሞት እንዲቀጣ የተሾመ ሰው ነበር። [ 2:14]
ዳንኤል ወደ አርዮክ በመጣ ጊዜ ዳንኤል ምን አለው?
ዳንኤል በጥበብና እክብሮት በመስጠት ለአርዮክ ንጉሱ ለምን በችኮላ ይህንን ትዕዛዝ ይሰጣል አለ። [ 2:14]
ዳንኤል ወደ አርዮክ በመጣ ጊዜ ዳንኤል ምን አለው?
ዳንኤል በጥበብና እክብሮት በመስጠት ለአርዮክ ንጉሱ ለምን በችኮላ ይህንን ትዕዛዝ ይሰጣል አለ።[ 2:15]