am_tq/dan/02/07.md

289 B

ንጉሱ ህልሙን ለተናገረና ህልሙን ለፈታ ሰው ምን ይደረግለታል አለ?

ሕልሙን ከነትርጒሙ ለነገረኝ ሰው ግን ሽልማትና ስጦታ ከታላቅ ክብር ጋር እንዲያገኝ አደርጋለሁ አለ። [ 2:6-9]