am_tq/col/04/15.md

460 B

የሎዶቂያ ቤተ ክርስቲያን የሚሰበሰቡት እንዴት ባለ ስፍራ ነበር?

የሎዶቂያ ቤተ ክርስቲያን የሚሰበሰቡት በመኖሪያ ቤት ውስጥ ነበር

ጳውሎስ በተጨማሪ ደብዳቤ የጻፈው ለሌላ ለየትኛዋ ቤተ ክርስቲያን ነበር?

ጳውሎስ በተጨማሪ ደብዳቤ የጻፈው በሎዶቂያ ለምትገኝ ቤተ ክርስቲያን ነበር