am_tq/col/04/10.md

248 B

ጳውሎስ የበርናባስ የወንድሙ ልጅ ስለሆነው ስለ ማርቆስ ምን መመሪያ ሰጠ?

ማርቆስ ወደ እነርሱ ከመጣ እንዲቀበሉት ጳውሎስ ለቆላስይስ ሰዎች ነግሯቸዋል