ጳውሎስ የሚፈልገው የቆላስይስ ሰዎች በጸሎት መትጋታቸውን እንዲቀጥሉ ነው
ጳውሎስ የሚፈልገው የቆላስይስ ሰዎች ስለ ክርስቶስ ምስጢር ይናገር ዘንድ የቃሉ ደጅ እንዲከፈትለት እንዲጸልዩለት ነው