am_tq/col/03/22.md

665 B

አማኞች በሚያደርጉት ሁሉ የሚሠሩት ለማን ነው?

አማኞች በሚያደርጉት ሁሉ የሚሠሩት ለጌታ ነው

አማኞች በሚያደርጉት ሁሉ የሚሠሩት ለማን ነው?

አማኞች በሚያደርጉት ሁሉ የሚሠሩት ለጌታ ነው

እነዚያ፣ በሚሠሩት ሁሉ ጌታ የሚያገለግሉት ምን ይቀበላሉ?

እነዚያ፣ በሚሠሩት ሁሉ ጌታ የሚያገለግሉት የርስትን ብድራት ይቀበላሉ

እነዚያ የሚበድሉት ምን ይቀበላሉ?

እነዚያ የሚበድሉት ለሠሩት ሥራ ቅጣትን ይቀበላሉ